ከወልዲያ አዋሽ የባቡር ሀዲድ የመዘርጋት ፕሮዤ | ኢትዮጵያ | DW | 27.06.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ከወልዲያ አዋሽ የባቡር ሀዲድ የመዘርጋት ፕሮዤ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና ያፒ ሜርኬዚ የሚባል የቱርክ ኩባንያ ወልዲያን ከአዋሽ ጋ የሚያገናኝ የባቡር መሥመር የመዘርጋት ስምምነት በአዲስ ሸራተን ሆቴል ተፈራረሙ። የባቡር ሀዲድ የመዘርጋቱ ፕሮዤ አርባ ሁለት ወራት እንደሚፈጅ የኩባንያው ተጠሪ አምባሳደር ተውፊክ አብዱላሂ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

Eisenbahn © Igor Tarasov #16744584

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic