«እኛም ኦሮሞዎች ነን» በብሪታኒያ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ሃይል19 ታኅሣሥ 2008ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2008በታላቋ ብሪታኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን «እኛም ኦሮሞዎች ነን» በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል።https://p.dw.com/p/1HVl7ምስል Oromia Media Networkማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አዲስ አበባ ከተማን ከአጎራባች የኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር ለማቀናጀት የቀረበውን ዕቅድ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የኢትዮጵያ መንግስትን እርምጃ ያወገዙት የተቃውሞ ሰልፈኞች የብሪታኒያ መንግስት በኢትዮጵያ መንሥት ላይ ጫና እንዲያሳድር በመጠየቅ ላይ ናቸው። ድልነሳ ጌታነህ እሸቴ በቀለ ሸዋዬ ለገሰ