ኤርትራውያን ያስተባበሩት ተቃውሞ | አፍሪቃ | DW | 23.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኤርትራውያን ያስተባበሩት ተቃውሞ

የኤርትራ ህገ መንግሥት ተግባራዊ ሆኖ ምርጫ እንዲጠራ ና የፖለቲካ እሥረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኤርትራውያን እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ከ2011 መጨረሻ አንስቶከውጭ ወደ ሃገር ውስጥ ጥሬያቸውን በስልክ እያስተላለፉ ነው ።

በስደት ላይ የሚገኙ ኤርትራውያን ፣ ሃገር ቤት ያሉ ኤርትራውያንን በማበረታታት በኤርትራ መንግሥት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ በጋራ መግለፅ የጀመሩበትን አዲስ መንገድ በማስፋፋት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ ። እነዚሁ የኤርትራ ህገ መንግሥት ተግባራዊ ሆኖ ምርጫ እንዲጠራ ና የፖለቲካ እሥረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኤርትራውያን እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ከ2011 መጨረሻ አንስቶከውጭ ወደ ሃገር ውስጥ ጥሬያቸውን በስልክ እያስተላለፉ ነው ። ሃሳባቸውን በነፃነት መግለፅ ያልቻሉ ኤርትራውያን አርብ ምሽት ከቤታቸው ባለመውጣት ተቃውሞ እንዲያደርጉ በማበረታት ላይ መሆናቸውንም የለንደንዋ ወኪላችን ሃና ደምሴ ዘግባለች ።
ሃና ደምሴ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች