ኤርትራውያን የሺመልባ ስደተኞች ተቃውሞ | አፍሪቃ | DW | 29.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኤርትራውያን የሺመልባ ስደተኞች ተቃውሞ

በሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ኤርትራውያን ስደተኞች ከሚገኙባቸው አራት የመጠለያ ጣቢያዎች መካከል በሁለቱ ከጥቂት ጊዜ በፊት ሁከት ተፈጥሮ እንደነበር የሚታወስ ነው።

ሁከት ባልተካሄደባቸው ሁለት የመጠለያ ጣቢያዎች የሚኖሩት ኤርትራውያኑ ስደተኞች ሁከቱን ተቃውመውታል፤ ከነዚህ አንዱ በሆነው የሺመልባ መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩት ስደተኞች ሁከት ፈጣሪዎቹ እንደማይወክሉዋቸው በጣቢያው ለተገኘው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic