ኢ ሠ መ ጉ ና መግለጫው | ኢትዮጵያ | DW | 09.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢ ሠ መ ጉ ና መግለጫው

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ፣(ኢ ሠ መ ጉ)የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በተካሄደበት ሰሞን፤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ጽ/ቤትና ፤ ከአፍሪቃ ኅብረት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጋር፤ በሰብአዊ መብትና በአህጉሩ መሰል ድርጅቶች ተግባር ላይ መወያያቱ ተነግሯል።

default

Karte Äthiopien englisch

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ፣(ኢ ሠ መ ጉ)የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በተካሄደበት ሰሞን፤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ጽ/ቤትና ፤ ከአፍሪቃ ኅብረት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጋር፤ በሰብአዊ መብትና በአህጉሩ መሰል ድርጅቶች ተግባር ላይ መወያያቱ ተነግሯል። ኢ ሠመ ጉ ፣ የልማት እንቅሥቃሤዎች፤ የዜጎችን መሠረታዊ መብቶች የሚያሳጡ መሆን የለባቸውም በሚል ርእስ 20 ገጾች ባሉት ጥራዝ ያጠናቀረውን ሰብአዊ መብት ነክ ዘገባ አቅርቧል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ፤ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ጋር ስለተደረገው ምክክር የኢሠመጉን ሊቀመንበር አቶ እንዳልካቸው ሞላን በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል። አቶ እንዳልካቸው እንዲህ በማለት ነው ማብራሪያቸውን የሚጀምሩት ።

ጌታቸው ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic