ኢትዮጵያ፤ ፀሐይና ንፋስ ኃይል | ጤና እና አካባቢ | DW | 02.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ኢትዮጵያ፤ ፀሐይና ንፋስ ኃይል

የነዳጅ ዋጋ መናር እና የምንጩ አስተማማኝነት ብቻ ሳይሆን፤ ከባቢ አየር ላይ የሚያስከትለዉ አሉታዊ ጫናም ጭምር ነዉ፤ የዓለምን

ትኩረት ወደታዳሽ የኃይል ምንጮች የሳቡት። በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን የዕለቱ የጤናና አካባቢ መሰናዶ ይዳስሳል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic