ኢትዮጵያ እና የምግብ ዋስትናን የማረጋጋጫው ዘዴ | ጤና እና አካባቢ | DW | 12.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ኢትዮጵያ እና የምግብ ዋስትናን የማረጋጋጫው ዘዴ

ኢትዮጵያ አሁኑ ያለውን ህዝቧን ለመመገብ በምታደርገው ጥረትዋ ላይ የሚያጋጥማትን ችግር ለመቋቋም እና ወደፊትም ተፋጥኖ በመጨመር ላይ ያለውን ህዝቧን የምግብ አቅርቦት አስተማማኝ ለማድረግ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ በሚገኘው የተማረ ኃይሏ የመጠቀሚያው ጊዜ አሁን መሆኑን ፕሮፌሰር ጋቢሳ እጀታ አስታወቁ።

default

ፕሮፌሰር ጋቢሳ ይህን ያሉት ከዩኤስ አሜሪካ የዓለም አቀፍ የትብብር ድርጅት ጋር በመተባበር ከዓለም አቀፍ ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን የእርሻ ምሁራን ጋ ባዘጋጁት መድረክ ላይ ነው።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic