ኢትዮጵያ እና ረሀብን የመታገል ጥረትዋ | ኢትዮጵያ | DW | 15.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ እና ረሀብን የመታገል ጥረትዋ

የዶይቸ ቬለ የጋዜጠኞች ቡድን ሰሞኑን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ጀመረ።

default

ቡድኑ ኢትዮጵያ ረሀብን ለመታገል የጀመረችውን ጥረት ለመመልከት ወደተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጉዞዋል። ከጥቂት ጊዜ በፊት ያነጋገርኩትን ከቡድኑ ጋ አብሮ የተጓዘውን የአዲስ አበባ ወኪላችን ታደሰ እንግዳውን በጉብኝቱ ወቅት የተመለከተውን እንዲነግረን ጠይቄው ነበር።

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic