ኢትዮጵያ እና ሀገር አቀፉ የማሟያ ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 28.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ እና ሀገር አቀፉ የማሟያ ምርጫ

በአዲስ አበባ፡ በኦሮሚያ እና በደቡብ ብሄረሰብ ብሄረሰቦች ትናንት የካቲት ሀያ የ 2003 ዓም ሀገር አቀፍ የማሟያ ምርጫ ተካሄደ።

default

በአዲስ አበባ ምርጫው ከተካሄደባቸው አካባቢዎች መካከል በጉለሌ፡ በልደታ እና በአቃቂ ተዘዋውሮ የምርጫውን ሂደት የተከታተለው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ስለማሟያው ምርጫ የምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ማስተባበሪያ ክፍል ኃላፊ ወይዘሮ የሺ ፈቃደን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ