ኢትዮጵያ ለባለሀብቶች ያደላደለችው ድንግል መሬት | ኢትዮጵያ | DW | 03.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ለባለሀብቶች ያደላደለችው ድንግል መሬት

ኢትዮጵያ ከ 1,6 ሚሊዮን ሄክታር ድንግል መሬት ለውጭ ባለሀብቶች ዘመናዊ እርሻ ማስፋፊያ አደላድላ መጠባበቅ ላይ ናት ። በግብርና ሚኒስቴር የኢንቬስትመንት ስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ኢሳያስ ከበደ ለዶይቼቬለ የአማርኛው ክፍል በሰጡት ቃለ ምልልስ ለውጭ ባለሀብቶች ዝግጁ የሆነው መሬት ሰዎች ያልሰፈሩበት በመሆኑ ገበሬው አይፈናቀልም ብለዋል ።

default

በግብርና ሚኒስቴር የኢንቬስትመንት ስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ኢሳያስ ከበደ ለዶይቼቬለ የአማርኛው ክፍል በሰጡት ቃለ ምልልስ ለውጭ ባለሀብቶች ዝግጁ የሆነው መሬት ሰዎች ያልሰፈሩበት በመሆኑ ገበሬው አይፈናቀልም ብለዋል ።መሬቱ ለብክለት እንዳይጋለጥም ልዩ ልዩ የጥንቃቄ ዕርምጃዎች ከግምት ውስጥ ገብተዋል ። ይሁንና አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች የመንግስት ዝግጅት የሀገሪቱን ህዝብ ዕድገት ያላገናዘበ ነው ሲሉ ይተቻሉ ።

ጌታቸው ተድላ ፣ሂሩት መለሰ፣ ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች