የስደት ጓደኞቹን ከሰሀራ በረሃ አንስቶ በሞት ተነጥቋል። ወጣት ኢትዮጵያዊ ነው።
የሰሐራ በረሃ አንዱ ገፅታ
በሊቢያና በቱኒዚያ የገጠመውን መከራ ደግሞ በአይነ-ህሊናችን እንድንቃኝ ያደርጋል። አሁን ነዋሪነቱ ከአፍሪቃ ውጪ ቢሆንም፤ የት እንደሚገኝ ግን መግለፅ አልፈለገም። እንግዲህ የወጣቱን አሳዛኝና አስገራሚ የስደት ትዝታ አብረን እንቃኛለን።
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሠ
ሩሲያዎች የሶሪያ መንግስትን፤ አሜሪካ እና ተከታዮችዋ የመንግሥት ተቃዋሚዎች እና ሸማቂዎችን ደግፈዉ የሶሪያን ሕዝብ ሲያጨርሱ ግን የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም፤ የተቀሩት የድርጅቱ አባል ሐገራትም ከዳር ቆመዉ ከማየት በስተቀር ያሉት፤ሊሉ የሚችሉት ነገርም በርግጥ አልነበረም።