አፍሪቃ በዓለም አቀፍ ጋዜጦች እይታ | የጋዜጦች አምድ | DW | 03.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

አፍሪቃ በዓለም አቀፍ ጋዜጦች እይታ

፩) የአውሮጳ ኅብረት የግብርና ፖሊሲ በአፍሪቃ ገበሬዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፎዋል። ፪) የደቡብ አፍሪቃ የወደብ ሠራተኝ ለዚምባብዌ መንግስት የጦር መሳሪያ የጫነች አንድ የቻይና መርከብን አናራግፍም ባሉበት ድርጊታቸው ከዚምባብዌ ሕዝብ ጋር ያላቸውን ትብብርና ድጋፍ አሳይተዋል።

የመንግስት ለውጥ ፈላጊው የዚምባብዌ ሕዝብ

የመንግስት ለውጥ ፈላጊው የዚምባብዌ ሕዝብ