ዚምባብዌ የተመድ የዘላቂ ልማት ኮሚሽንን ለአንድ ዓመት በሊቀ መንበርነት እንድትመራ አፍሪቃውያን መሪዎች መረጡ። በዚሁ ድጋፋቸው የዚምባብዌን መንግሥት በሰብዓዊ መብት ይዞታውና የሀገሪቱን ነጮች የእርሻ ቦታዎችን በወረሰበት ድርጊቱ ለማግለል ለማግለል ለሚሞክረው ምዕራቡ ዓለም ግልፁን መልዕክት ለመላክ ያደረጉት ሳይሆን እቀረም ሲል ያሜሪካውያኑ ዕለታዊ ዘ ክርስቲያን ሳይንስ ሞኒተር ዩኤስኤ አስተያየቱን ሰጥቶዋል።
የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ