አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ የመከላከያ ሕግ | ዓለም | DW | 06.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ የመከላከያ ሕግ

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የመንግሥት ወጪን ለመቀነስ ያስችላል ያሉትን አንድ የመከላከያ ሕግ አፀደቁ።

 ይኸው አዲሱ ሕግ በሚቀጥለው አንድ አሥር ዓመት ውስጥ በመከላከያው ወጪ ላይ ከ 350  ቢልየን ዩሮ በላይ ቅናሽ ያደርጋል። አሁን የተፈረመው ሕግ የትኞቹን ዘርፎች ይነካል? ስቱድዮ ከመገባታችን በፊት ለዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ በመጀመሪያ ያቀረብኩለት ጥያቄ ነው።

አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic