አዲሱ የወባ ክትባት | ጤና እና አካባቢ | DW | 28.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

አዲሱ የወባ ክትባት

ተመራማሪዎች ከ24ዓመት ጥረት በኋላ ለወባ በሽታዉ ክትባት ማግኘታቸዉን ሰሞኑን ተሰምቷል።

default

ክትባቱ በዓለማችን በዚህ መዘዝ የሚደርሰዉን የህፃናት ሞት በግማሽ እንደሚቀንስም ተነግሮለታል። በአንፃሩ ከዚህ የተሻለ መድሃኒት ለማግኘት መጣር ይገባል የሚሉ ባለሙያዎች ተነስተዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic