አባስና የፍልስጤም ምርጫ | ዓለም | DW | 09.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አባስና የፍልስጤም ምርጫ

የፍልስጤማውያኑ መሪ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ በመጪው ጥር በሚካሄደው ምርጫ አልሳተፍም ማለታቸው ፍልስጤማውያንን እያወዛገበ ነው ።

default

ፕሬዚደንት ማህሙት አባስ

በአባስ ውሳኔ የተስማሙ ፍልስጤማውያን እንዳሉ ሁሉ ሀሳባቸውን እንዲቀየሩ የሚማፀኑም አልጠፉም ። የፍልስጤም ፖለቲከኞችና በበኩላቸው ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ በመጪው ምርጫ የማይሳተፉበትን ምክንያት ከተለያየ አቅጣጫ በመተንተን ላይ ናቸው ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ።፡

ነብዩ ሲራክ /ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ