አስተያየት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ | ኢትዮጵያ | DW | 14.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አስተያየት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ

ሰሞኑን በኢትዮጵያ መንግስት የወጣዉ  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  በሀገሪቱ ህገ መንግስት የተደነገጉ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን የሚጥስ ነዉ ሲሉ አንድ የህግ ባለሙያ ገለፁ ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:49

አስተያየት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ

የህግ ባለሙያ አቶ ዘላለም ክብረት እንደገለፁት አዋጁ ለመብት ተሟጋቾችና ህገመንግስቱ መብቴን ያከብርልኛል ለሚሉ ሁሉ አሳዛኝና ከዚህ በፊት ይፈፀሙ ለነበሩ የመብት ጥሰቶች ህጋዊ መልክ የሰጠ ነዉ ብለዋል።

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች