አለማቀፍ የፊልም ፊስቲቫል በአዲስ አበባ | ባህል | DW | 26.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

አለማቀፍ የፊልም ፊስቲቫል በአዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ከተማ በፊልም ፊስቲቫል ደምቃ መሰንበትዋ ተሰምቶአል። ይህ የፊልም እንደ ምዕራባዉያኑ የፊልም ስራ ድግስ በቀይ ምንጣፍ ድግስ አሸብርቆ

default

ከተለያዩ አገሮች የመጡ የፊልም ሰራተኞች ትምህርት አሰያየታቸዉን የሰጡበት እንዲሁም በተለያዩ አገሮች የተሰሩ መቶ ያህል ፊልሞች የታዩበት እንደሆነም ተገልጾአል። በፈረንሳይ በካን በያመቱ የሚደረገዉ አይነት ነዉ የተባለለት የአዲስ አባዉ የፊልም ፊስቲቫል፣ ከተለያዩ አገሮች የመጡ የፊልም ስራ አዋቂዎች ለወጣት ኢትዮጽያዉያን በአዉደጥናት መልክ ትምህርትም ሰተዋል። በዛሪዉ ጥንቅራችን Image that Matter በተሰኘ ባለፉት ሳምንታት በአዲስ አበባ ለሳምንት ያህል ስለዘለቀዉ የፊልም ስራ ድግስ ያስቃኛል ለጥንቅሩ አዜብ ታደሰ ነኝ መልካም ቆይታ

አዜብ ታደሰ፣ አርያም ተክሌ