ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 3- ከመነሻ ሀሳብ ወደ ዕቅድ | በማ ድመጥ መማር | DW | 04.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 3- ከመነሻ ሀሳብ ወደ ዕቅድ

ንግድን በማቋቋም ላይ በሚየተኩረውየበማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ ተከታታይ ዝግጅት ክፍል ሶስት ነዉ፡፡

ሶስቱ  ጓደኛሞች  ማሪያም፣ አባስ እና ኮሲ የራሳቸውን ንግድ ለማቋቋም ፈልገዋል፡፡ በርካታ ሀሳብ ግኝተዋል፤ ግን ሀሳባቸውን ማጥበብ አለባቸው፡፡ ለዚያም ነው የዛሬው ጭውውት  "ከመነሻ ሀሳብ ወደ ዕቅድ " የሚል ርዕስ  የያዘው፡፡  በኬንያ ኢኖሬሮ  ዩኒቨርሲቲ  የአካባቢያዊ የንግድ ተቋማት ማዕከል  ውስጥ መምህር በሆነው በዳኒኤል ሁባ  ምክር ነው ጭውውቱን የምንጀምረው፡፡

ኤሪክ-ሄክተር ሁንክፕ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic