በኮትዲቯ(አይቨሪኮስት) ለ 16 ሰዎች ህይወት መጥፋት ሰበብ የሆነውና 31,000 ህዝብ ለህመም የዳረገው የነዳጅ ድርጅት(ትራፊገራ) ክስ እንደተመሰሠረተበት ተመስርቶበታል። በዚሁ መሠረትም በመጪው ሳምንት በለንደን ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።
ቆሻሻዉ የተደፋበት አካባቢ
ይሁን እንጂ፣ ብይን ከመሠጠቱ በፊት ድርጅቱ ለተጎጂዎች ቤተሰቦች የሚከፈለውን ካሣ ለመሥጠት በግል በሸምጋይ አማካኝነት ተደራድሮ ውሳኔ ላይ ደርሷል።
ድልነሳ ጌታነህ/ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ