1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

ተቃዋሚ ፓርቲዎች መጠናከር ለምን ተሳናቸው ?

ኢትዮጵያ ውስጥ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በይፋ መንቀሳቀስ ከጀመሩ የአንድ ወጣት እድሜ ቢያስቆጥሩም በአሁኑ ሰአት የአበብዛኛዎቹ እንቅስቃሴ መዳከሙ በግልፅ ይታያል ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በይፋ መንቀሳቀስ ከጀመሩ የአንድ ወጣት እድሜ  ቢያስቆጥሩም በአሁኑ ሰአት የአበብዛኛዎቹ እንቅስቃሴ መዳከሙ በግልፅ ይታያል ። ከተቃዋሚዎች በኩል ለዚህ በምክንያትነት የሚነሳው በገዥው ፓርቲ ኢህአዲግ የሚፈፀምባቸው ጫናና ወከባ ነው ። ይሁንና ከነርሱም በኩል ቢሆን ርስ በርስ ያለመግባባት ፣ለአንድ ዓላማ በህብረት ያለመቆምና የመሳሰሉት ድክመቶች እንዳሉባችወ በተደጋጋሚ ይወሳል ። ተቃዋሚዎች መጠናከር ያልቻሉባቸው ምክንያቶች እንዲሁም በኢትዮጵያ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት የሚያስችሏቸው ስልቶች  የእንወያይ ዝግጅት ትኩረት ነው ። 3 እንግዶች የተካፈሉበት  ውይይት እነሆ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

Audios and videos on the topic