ቤት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች አቤቱታ | ኢትዮጵያ | DW | 03.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ቤት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች አቤቱታ

ነዋሪዎቹ ለዶቼቬለ እንዳሉት ህግን ባልተከለ ሁኔታ ቤታቸው በአፍራሽ ግብረ ኃይል መፍረሱን ለተለያዩ አካላት አቤቱታ አቅርበዋል ። አቤቱታ ካቀረበላቸው መካከል የሰብአዊ መብት ጉባኤና የኢትዮጳያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ይገኙበታል ።

በአዲስ አበባ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በቀርሳና ከንቶማ ቀበሌ አካባቢ ከ 5 ሺህ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች ቤታችን አለአግባብ እንዲፈርስብን ተደርጓል ሲሉ አማረሩ ። ነዋሪዎቹ ለዶቼቬለ እንዳሉት ህግን ባልተከለ ሁኔታ ቤታቸው በአፍራሽ ግብረ ኃይል መፍረሱን ለተለያዩ አካላት አቤቱታ አቅርበዋል ። አቤቱታ ካቀረበላቸው መካከል የሰብአዊ መብት ጉባኤና የኢትዮጳያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ይገኙበታል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ፣ ቤት የፈረሰባቸውንና አቤቱታው የቀረበላቸውን የሰብአዊ መብት ጉባኤና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሃላፊዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች