በአማራ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ ባህር ዳር ዉስጥ ትናንት ማምሻዉን ቦምብ መፈንዳቱን ከማኅበራዊ መገናኛዎች የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። መረጃዉ እንደሚለዉ ቦምቡ የፈነዳዉ ግራንድ በተሰኘዉ ሆቴል እና ስፓ ዉስጥ ነዉ።
ስለደረሰዉ ጉዳት ግን የተነገረ ነገር የለም። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ወደ ስፍራዉ ደዉሎ የተፈጠረዉን ለማጣራት ሞክሯል። ስቱዲዮ ከምግባቴ አስቀድሜ በስልክ ጠይቄዋለሁ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ