1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ቡድን 20ና ያስተናገደዉ ተቃዉሞ

በዓለም የተከሰተዉን የምጣኔ ሃብት ቀዉስ ተከትሎ በዩናይትድ ስቴትስ ቀስቃሽነት ቡድን 20ዎች ለመጀመሪያ ዋሽንግተን ላይ ባለፈዉ ህዳር ዛሬ ደግሞ ብሪታንያ ሎንዶን ላይ ተሰባስበዋል።

...ከተቃዉሞዉ በከፊል...

...ከተቃዉሞዉ በከፊል...

ስብሰባዉ አንዳች መፍትሄ ይዞ እንዲመጣ በቀዉሱ መዘዝ መኖሪያ ቤቱን፤ ስራዉን፤ ሌላዉ ቀርቶ ተስፋዉን ያጣ የበለፀጉት አገራት ዜጋ፤ ትኩረቱን ሰጥቶ እየጠበቀ ነዉ። በአንፃሩ ጉባኤ የተለያዩ የተቃዉሞ እንቅስቃሴዎች አጅበዉታል። ፖሊስ ዝርዝር ባይሰጥም የአንድ ሰዉ ህይወትም ጠይፍቷል። ሎንዶን የሚገኘዉ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ጉባኤዉ በሚካሄድበት አካባቢ ሆኖ በስልክ አነጋግረነዋል።