በጀርመን የጦር መኮንን ትእዛዝ በአፍጋኒስታን የደረሰ ጥቃት | ዓለም | DW | 30.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በጀርመን የጦር መኮንን ትእዛዝ በአፍጋኒስታን የደረሰ ጥቃት

ከሶስት ሳምንታት በፊት በአፍጋኒስታን ሁለት ነዳጅ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ ተኩስ እንዲከፍት ያዘዘዉ የጀርመን ጦር አዛዥ ጉዳይ በሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት ማለት በኔቶ ጉዳዩ ተጣርቶ ዘገባዉ ለጀርመን እንደተላለፈ ተገልጾአል።

default

ምንም እንኳ የምርመራዉ ዉጤት ዝርዝሩ ባይታወቅም ጀርመናዊዉ የኔቶ የጦር መኮንን ግዳጁን እንደፈጸመ የጀርመን የጦር ዋና መኮንን በትናንትናዉ እለት ገልጸዋአል። በዚሁ ፍንዳታ 142 ያህል ሰዎች መገደላቸዉን የኔቶ ዘገባ ያሳያል። ዝርዝሩን ጌታቸዉ ተድላ አሰባስቦታል።

ጌታቸዉ ተድላ/ አዜብ ታደሰ/ አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች