በጀርመን ታዋቂ የሆነችዉ የኢትዮጵያዋ ዓለም ከተማ | የባህል መድረክ | DW | 30.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

በጀርመን ታዋቂ የሆነችዉ የኢትዮጵያዋ ዓለም ከተማ


በደቡባዊ ጀርመን ባቫርያ ግዛት የሚገኝ አንድ የራድዮ ጣብያ ኢትዮጵያ መረሃ ቤቴ አዉራጃ በምትገኘዋ ዓለም ከተማ በጀርመን ፋተርሽቴትን በምትባል ከተማ የሚኖሩ ነዋሪዎች ማኅበር መስርተዉ ስላቋቋሟቸዉ ሁለት የሕጻናት መዋያዎችና እያበረከቱ ስላሉት አስተዋፅዎ ሰፊ ዝግጅትን አስደምጦአል። ይህን ተከትሎ ስለኢትዮጵያዉያን አኗኗር፤ ቋንቋዎች ባህልና ሙዚቃም በሰፊዉ ተነግሮአል። በደቡባዊ ባቫርያ ግዛት ፋተርሽቴትን ከተማ ከጀርመን ኢትዮጵያ ቆንስላ ተወካዮች በከተማዉ ተገኝተዉ የዓለም ከተማ ነዋሪን የሚራዳዉን ማኅበር ጎብኝተዋል። በዚህ ዝግጅታችን የኢትዮጵያዋን የዓለም ከተማንና የጀርመናንዋን ከተማ ፋትርሽቴትን ትስስርን እንቃኛለን።

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic