በደቡብ አፍሪቃ የዘር መድልዎ ስርዓት ያበቃበት 15 ኛ ዓመት | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በደቡብ አፍሪቃ የዘር መድልዎ ስርዓት ያበቃበት 15 ኛ ዓመት

ብዙሀን ጥቁር ደቡብ አፍሪቃውያን ለመጀመሪያ ጊዜ የፖለቲካ መብቶታቸቸውን ሙሉ በሙሉ የተጎናፀፉት የዘር መድልዎ ስርዓት ተገርስሶ እንደ ጎሮጎሮሳውያኑ ቀመር በ1994 ከተካሄደው የመጀመሪያው ዲሞክራሲያዊ ምርጫ በኃላ ነበር ።

default

ከዚያ በኃላም እስከዚያን ጊዜ ድረስ በዋነኛነት በነጮች ይዞታ ስር የነበሩት የመንግስት የሀላፊነት ቦታዎች በአፋጣኝ በጥቁሮች ተያዙ ። ይህ ዓይነቱ የአሰራር ለውጥ በምጣኔ ሀብቱ ዘርፍም እየተካሄደ ነው ። የዶይቼቬለው Frank Räther ከጆሀንስበርግ ይህ ለውጥ የሚካሄድበትን መንገድና ምን ዓይነት ውጤት እንዳስገኘ ከጆሀንስበርግ በላከው ዘገባ ተመልክቷል ። ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ