በዚምባብዌ የኮሌራ ወረርሽኝ የመባባሱ ስጋት | ኢትዮጵያ | DW | 05.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በዚምባብዌ የኮሌራ ወረርሽኝ የመባባሱ ስጋት

በዚምባብዌ በአውሮፓውያኑ 2009 ዓመተ ምህረት በኮሌራ የሚያዙት ሰዎች ቁጥር በዕጥፍ ያድጋል ተብሎ ይገመታል ።

default

በዚምባብዌ በንፁህ የመጠጥ ውሀ ዕጥረት ሳቢያ ስለተከሰተው የኮሌራ ወረረሽኝ ሙጋቤ እና ረዳቶቻቸው አላላውስ ያሏቸው የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች እንኳን ብዙም የሚያውቁት የለም ። የሙጋቤ ምስጢራዊ የደህንነት አባላት የኮሌራ ወረርሽኝ እጅግ የተስፋፋባቸው አካባቢዎች እንዳይታዩ ከልለዋል ።

ተዛማጅ ዘገባዎች