«በዘፈን እናውራ» አሥቂኝ አዲስ CD | ኢትዮጵያ | DW | 30.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

«በዘፈን እናውራ» አሥቂኝ አዲስ CD

«በዘፈን እናውራ» የተሰኘ አዲስ የ «ኮሜዲ» CD ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ቨርጂኒያ ውስጥ ከወዲያኛው ሰሞን፣ ተመርቋል። ይኸው አሥቂኝና ሥላቅ አዘል ፤

«በዘፈን እናውራ» የተሰኘ አዲስ የ «ኮሜዲ» CD ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ቨርጂኒያ ውስጥ ከወዲያኛው ሰሞን፣ ተመርቋል። ይኸው አሥቂኝና ሥላቅ አዘል ፤ በሙዚቃ የታጀበ ሲ ዲ የሚያተኩረው፣ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰዎችና ታዋቂ ግለሰቦች ላይ ነው ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።
አበበ ፈለቀ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic