በውጭ ሰዎች ላይ ጥላቻና ግድያ በኢጣልያ፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 15.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በውጭ ሰዎች ላይ ጥላቻና ግድያ በኢጣልያ፣

በመሃል ኢጣልያ ፣ ቶስካና በተሰኘው ክፍለ ሀገር በአገሬው አጠራር «ፊሬንዜ» በምትሰኘው ማለት በፍሎሬንስ ከተማ የ 2 ሴኔጋላውያን መገደል ከማስደንገጡና ከማሳዘኑ ባሻገር ፤ ማኅበረሰቡ በውጭ ተወላጆች ላይ ጥላቻ አለው ? የለውም?

default

በውጭ ሰዎች ላይ ጥላቻና ግድያ በኢጣልያ፣

 በማነጋገር ላይ ነው። በየጊዜው የጥላቻ ሰለባዎች መሆናቸው ከሚነገርላቸው መካከል፣ አፍሪቃውያንና  በመሃል አውሮፓ ሲንቲ-ሮማ የሚሰኙት፣  ጂፕሲስ(ጂፕሲዎች) ይገኙበታል።የፊሬንዜው ግድያ ከምን የመነጨ ነው፤ በአክራሪ የፖለቲካ ድርጅቶች የተጋፋፋ ወይስ በተናጠል በዘረኛ ግለሰብ የተፈጸመ  ድርጊት ነው?

 ተኽለዝጊ ገ/የሱስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic