በወላይታ የመድረክ እጩ ተወዳዳሪ ራሳቸውን ያገለሉበት አካራካሪ ሁኔታ | ኢትዮጵያ | DW | 13.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በወላይታ የመድረክ እጩ ተወዳዳሪ ራሳቸውን ያገለሉበት አካራካሪ ሁኔታ

በደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድር በወላይታ አካባቢ በቦሎሱ ሱሬ ወረዳ፤ ጠቅላይ ሚንስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን የሚፎካከሩት የመድረክ እጩ ተወዳዳሪ፣ በጫናም ይሁን በምልጃ ወይም በሽንገላ ራሳቸውን ከውድድሩ ሳያገሉ እንዳልቀሩ ተነገረ። እጩ ተወዳዳሪው ግን

Karte Äthiopien englisch

፣ ከፖለቲካ እንቅሥቃሴዊዎች ራሴን ን ለማግለል ውሳኔ ላይ የደረስሁ በራሴ የግል ምክንያት ነው ማለታቸው ተጠቅሷል። የምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ እጩ ተወዳዳሪዎች፤ ራሳቸውን የሚያገልሉበት የጊዜ ሰሌዳ አልፏል።ጉዳዩ ተቀባይነት የለውም ይላል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር---

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ