በኩዌት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እንግልት | ኢትዮጵያ | DW | 27.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኩዌት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እንግልት

በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ወኪሎች አማካኝነት ወደ ኩዌት የገቡ ኢትዮጵያዉያን ችግር ላይ ወድቀናል እያሉ ነዉ።

default

ሳዉዲ በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያዉያን

ሳዉዲ አረቢያ ኗሪ የሆኑና ወደኩየት ብቅ ብለዉ ኢትዮጵያዉኑ የሚገኙበትን ሁኔታ የተመለከቱ እማኞችን ጥቆማ መሠረት በማድረግ የጅዳዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ወደእነሱ ስልክ ደዉሎ ያነጋገራቸዉ ወጣት እህቶች በሥራ ላይ ከአሠሪዎቻቸዉ ጋ በሚያጋጥማቸዉ ችግር በሚፈጠር አለመግባባት ሥራ ሠርተዉ ራሳቸዉንናና ቤተሰቦቻቸዉን መጥቀምና የተሰደዱበት ዓላማ ማሳካት ቀርቶ ወደአገራቸዉ ለመመለስም እንኳ መንገዱ የተዘጋጋባቸዉ በመሆኑ ለከፋ ችግር መጋለጣቸዉ ነዉ ያስረዱት።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ