በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ የግብፅ አቋም  | አፍሪቃ | DW | 14.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የግብፅ አቋም 

በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ የግብፅ አቋም 

በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የፖለቲካ ቀዉስ የግብጽ እጅ አለበት በሚል በቀረበዉ ቅስ ላይ ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆነዉ የግብጽ አንባሳደር አቡባካር የሁለቱን ሃገሮች ጥሩ ግንኙነት በመግለጽ ክሱን አስተባበሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:16

ኢትዮጵያ እና ግብፅ 


በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር የሁለቱን ሃገሮች የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግንኙነትን በተመለከተ በትናንትናዉ እለት የግብፁ ፕሬዚዳንት አብደልፈታህ ኧል-ሲሲ ስለኢትዮጵያ ያሰሙትን ንግግር ለዶይቼ ቬለ መናገራቸዉን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከልን ዘገባ ጠቁሞአል። ጌታቸዉ ተድላ በግብፅ ላይ የቀረበዉን ክስ በተመለከተ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ለማነጋገር ያደረገዉ ጥረት ባይሳካም ከግብፁ አንባሳደር ጋር ያደረገዉን ቃለ ምልልስ አቀናብሮ ልኮልናል።  


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ   

Audios and videos on the topic