በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን አባቶች መካከል የተፈጠረው ልዩነት አሁንም ቁርጥ ያለ መፍትሄ አላገኘም።
ችግሩ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተባብሶ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ከፍተኛ አመራር ጠቅላይ ሲኖዶስ ብጹዕ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ከመንበራቸው እንዲታገዱ ውሳኔ አሳልፎዋል።
ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ
በዘር ጥላቻ እና በንቀት በነጮች የበላይነትም ላይ በተመሠረተው ርዕዮተ ዓለማቸው የጀርመን ናዚዎች አዉሮጳን ለመያዝ የዛሬ 80 ዓመት ገደማ ተነስተዋል። በተለይ አይሁዶችን እና የሌላ ሀገር የሚንቋቸዉን ዘሮች አንድ በአንድ እና ተራ በተራ እየለቃቀሙ በመርዝ እና በሰሩት በእሳት ምድጃቸው በያለበት እነሱን አቃጥለው ፈጅተዋል።