በኢራን እስር ላይ የቆዩ ሁለት ጀርመናዉያን ጋዜጠኞች ተለቀቁ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በኢራን እስር ላይ የቆዩ ሁለት ጀርመናዉያን ጋዜጠኞች ተለቀቁ

በቴህራን መንግሥት ኢራን ውስጥ ተይዘው የነበሩ ሁለት የጀርመን ጋዜጠኞች ከአራት ወራት እስር በኋላ መለቀቃቸዉን የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

default

ሁለቱ የጋዜጠች ኢራን ቴብሪስ የጀርመን ኤንባሲ ሰራተኞች ጋር መሆናቸንዉም ተያይዞ ተገልጾአል። ሁለቱ “ቢልድ-አም-ሶንታግ” የተሰኘው የጀርመን ሣምንታዊ ጋዜጣ ዘጋቢዎች ኢራን ውስጥ ተይዘው የታሰሩት ባለፈው ጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ ነበር። ዘጋቢዎቹ የተወነጀሉት የሞት ቅጣት የተፈረደባትን የኢራናዊት ወንድ ልጅን እና ጠበቃዋን ቃለ መጠይቅ አድርጋችኋል በመባል ነዉ።