በኖርዌይ የአንደርስ ብሬቪክ ችሎት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.04.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በኖርዌይ የአንደርስ ብሬቪክ ችሎት

በኖርዌ -ኦስሎ ከተማ እና ኡቶያ ደሴት ላይ የ77 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈዉ የኖርዌይ ዜጋ ፤አንድረሰ ቤሬግ ብሬቪክ ላይ ዛሬ የፍርድ ሂደት ጀመረ።

የዛሬ 9 ወር ግለሰቡ ለፈጸመዉ ድርጊት በአሸባሪነት ወንጀል ተከሷል። ብሬቪክ የኖርዌይን ከፍተኛ የቅጣት ፍርድ - ማለትም የ21 አመት ጽኑ እስራት ሊፈረድበት እንደሚችል ከወዲሁ እየተነገረ ነዉ። በኖርዌይ ታሪክ ከፍተኛዉ የተባለዉ የዚህ ወንጀል የመጀመርያ ቀን የፍርድ ሂደት እንዴት ዋለ? በኖርዌይ ነዋሪ የሆኑትን የፖለቲካ ተንታኝ ፤ አቶ ዬሱፍ ያሲንን አዜብ ታደሰ አነጋግራቸዋለች።

አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic