«በቶሎ ለመጓዝ ከፈለግህ ብቻህን ተጓዝ» | ጤና እና አካባቢ | DW | 16.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

«በቶሎ ለመጓዝ ከፈለግህ ብቻህን ተጓዝ»

አንድ የቆየ የአፍሪቃ አባባል አለ «በቶሎ ለመጓዝ ከፈለግህ ብቻህን ተጓዝ፤ ርቀህ ለመጓዝ ከፈልግህ በህብረት ተጓዝ!» የሚል።

አል ጎር

አል ጎር

በፍጥነት ርቀን መጓዝ አለብን። ያም ማለት የዓለም ንቃተ ህሊና የምንለዉጥበትን መንገድ ባስቸኳይ መፈለግ ይኖርብናል።»