በበርሊን የሚኖሩ፤ የሶሪያ ተወላጆች፣ ለጀርመን ያቀረቡት ተማጽኖ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 06.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በበርሊን የሚኖሩ፤ የሶሪያ ተወላጆች፣ ለጀርመን ያቀረቡት ተማጽኖ

የፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ መንግሥት እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመሆኑ፣ በሰላም ሊወገድ አይችልምና ፣ ጀርመንና ሌሎቹ የአውሮፓ መንግሥታት መላ ይምቱ ሲሉ፣ በጀርመን የሚኖሩ ሶሪያውያን ተማጽኖ አቀረቡ።

አገራቸው ውስጥ ፣ መፍቀሬ ዴሞክራሲ ትግሉን የሚያካሂዱት ወገኖች በቂ ገንዘብ የላቸውም በማለትም ፣ ከጀርመን በኩል እርዳታ እንዲደረግ ጠይቀዋል፤ ሌሎች ጥያቄዎችንም መሰንዘራቸውም ታውቋል። ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃ/ሚካኤልን አነጋግሯል ። ከይልማ መልስ እንጀምር።

ይልማ ሐ/ማርያም

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic