በሶማሊያ የፖለቲካ ሂደት የአሜሪካን ሚና | አፍሪቃ | DW | 04.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

በሶማሊያ የፖለቲካ ሂደት የአሜሪካን ሚና

የሶማሊያ አምባሳደር የሶማሊያን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን አስፈላጊውን እርዳታና ድጋፍ ለመቀበል ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል ። የሶማሊያን ጉዳይ የሚከታተሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ደግሞ አሜሪካ በሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር የምትፈልገው ለራሷ ደህንነትና ጥቅም ስትል ነው ብለዋል ።

የአሜሪካን መንግሥት ሶማሊያ ራሱን የቻለ የመከላከያ ሠራዊት እንዲኖራት ለማድረግ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምትሰጥ አስታወቀ ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶማሊያ አምባሳደር በበኩላቸው የሶማሊያን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን አስፈላጊውን እርዳታና ድጋፍ ለመቀበል ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል ። የሶማሊያን ጉዳይ የሚከታተሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ደግሞ አሜሪካ በሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር የምትፈልገው ለራሷ ደህንነትና ጥቅም ስትል ነው ብለዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ቀጣዩን ዘገና ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic