በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ የተካሄደ ስብሰባ  | ኢትዮጵያ | DW | 05.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ የተካሄደ ስብሰባ 

ባለፈዉ ሳምንት በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ስብሰባ ተካሂዶአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:59

የሰብዓዊ መብት አያያዝ  

ስብሰባዉ ካነሳቸዉ ርዕሶች መካከል በተለይ ስለሴቶች፤ ሕጻናት፤ አካል ጉዳተኞች መብቶች ፤ የአካራይ ተከራይ ግንኙነት፤ የአካባቢ ደሕንነት መብት በመሳሰሉት ላይ ያተኮረ ነበር ። በዚሁ ሦስት ቀናት በዘለቀዉ ስብሰባ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚመለከት የተለያዩ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎች በተገኙበት የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበዉ እንደነበርም ተገልፆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው ። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ  

አርያም ተክሌ
 

Audios and videos on the topic