በምስራቃዊ ሱዳን በስደተኞች ካምፕ የምንገኝ ኢትዮጽያዉያንና ኤርትራዉያን ስደተኞች ላይ ግፍ እየተፈጸመብን ነዉ ይላል ከሶስት ቀናት በፊት በተንቀሳቃሽ ስልክ የደረሰን አጭር የጽሁፍ መልክት
መልክቱ እንደደረሰን በደል ደረሰብን የሚሉትን ወገኑች እና መቀመጫዉን ስዊዘርላን ጄኔቭ ላይ ያደረገዉን የተባበሩት መንግስታት የስድተኞች ጉዳይ መስሪያ ቤት መሳይ መኮንን አነጋግሮ ዘገባ ይዞአል።
መሳይ መኮንን/ አርያም ተክሌ