በምሥራቅ ኢትዮጵያ የተከሰተዉ የምግብ እጥረት | ኢትዮጵያ | DW | 19.09.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ የተከሰተዉ የምግብ እጥረት

በኦጋዴን ሰበብ ሥጋት፥ ግጭት፥ ዉዝግቡ ፥ የኦጋዴን ረሐብ-ችግሩም ቀጥሏል

default

አምና ዘንድሮም---ኦጋዴን

በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሶማሌ መስተዳድር የተከሰተዉ የምግብና የዉሐ እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ለይ መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የሠብአዊ ርዳታ ማስተባባሪያ ቢሮ (OCHA) በድጋሚ አስታወቀ።ቢሮዉ እንደሚለዉ ችግሩ በርካታ ሕዝብን ከገጠር ወደ ከተማ እያሰደደ ነዉ።በአካባቢዉ የሚደረገዉ ወታደራዊ ዘመቻም ለችግሩ መባባስ አንድ ምክንያት ሆኗል።በኢትዮጵያ የOcha ተጠሪና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አዉጪ ግንባር ቃል አቀባይ ሥለ ኦጋዴን ሁኔታ የሚሉት የተለያ ነዉ።ነጋሽ መሐመድ አጠናቅሮታል።

ተዛማጅ ዘገባዎች