በሐዋሳ የሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ | ኢትዮጵያ | DW | 29.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በሐዋሳ የሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ

በሐዋሳ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ እና የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ ለግንቦቱ ምርጫ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ላይ የተለያዩ ችግሮች እያጋጠሙዋቸው መሆኑን አስታወቁ። በተወዳዳሪነት ከቀረቡት መካከል ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው አንዳንዶቹ እንደገለጹት፣ ከፖሊስ ወከባ እና እስራት ይደርስባቸዋል።

ያካባቢው ምርጫ ቦርድ ለእነዚህ ዓይነት ችግሮች በየደረጃው መፍትሔ ለመስጠት እየሰራ መሆኑን ለዶይቸ ቬለ አመልክቶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic