1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቃጠሎ በሐዋሳ

ረቡዕ፣ መስከረም 30 2011

በሀዋሳ ከተማ ትናንት ምሽት በደረሰ የአሳት ቃጠሎ በንብረት ላይ ከፈተኛ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡

https://p.dw.com/p/36JnJ
Teilnehmer und Mitglieder des 11. EPRDF-Kongresses treffen in Hawasa ein.
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

MMT Ber. Hawassa(Fire at Hawassa's biggest market place) - MP3-Stereo

በሀዋሳ ከተማ ትናንት ምሽት በደረሰ የአሳት ቃጠሎ በንብረት ላይ ከፈተኛ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ የከተማው አስተዳደር የቃጠሎውን መንስኤ እየመረመረ እንደሚገኝ ዛሬ አኩለ ቀን ላይ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡

 ሸዋንግዛው ወጋየሁ 

አርያም ተክሌ