ሽቱታጋርት 21 ና የባድንቩርተንበርግ ህዝበ ውሳኔ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ሽቱታጋርት 21 ና የባድንቩርተንበርግ ህዝበ ውሳኔ

የደቡባዊ ጀርመንዋ የባድንቩርተምበርግ ፌደራዊ ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ የሽቱትጋርት ነዋሪዎች ከ 1 ዓመት በላይ በአደባባይ ሰልፍና የስራ እንቅስቃሴዎችን በማወክ ሲቃወሙት ቆይተዋል ፤

default

የፕሮጀክቱ ተቃዋሚዎች

ሽቱትጋርት 21 በሚል ስያሜ የሚጠራውን የከተማይቱን የባቡር ጣቢያ አፍርሶ በዘመናዊ መንገድ ለመስራት የተያዘውን ዕቅድ ። በሽቱትጋርት ከተማ ሊሰራ የታቀደው ዘመናዊ የባቡር ጣቢያ እና አዲስ የባቡር መስመር ግንባታ ፕሮጀክት ባለፈው እሑድ መቋጫ አግኝቷል ። ከተማይቱ በምትገኝበት በባድንቩርተንበርግ ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ህዝበ ውሳኔ ብዙሀኑ ፕሮጀክቱ መቀጠሉን ደግፏል ። የባድንቩርተንበርጉ ህዝበ ውሳኔና አንድምታው የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic