ስለ ብርቱካን ሚደቅሳ መፈታት ከአሜሪካ የቀረበ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 08.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ስለ ብርቱካን ሚደቅሳ መፈታት ከአሜሪካ የቀረበ አስተያየት

የአሜሪካ የህዝብ እንደራሴዎች፣ የአንድነት ለፍትኅና ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር፣ ወ/ት ብርቱ ሚደቅሳ በመፈታታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል ።

default

የኢትዮጵያ ን ጉዳይ በቅርብ የሚከታተሉ 18 የህዝብ እንደራሴዎች፣ የብርቱካንን መፈታት በጎ እርምጃ ነው ብለውታል። በሌላ በኩል፣ ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተከራካሪው ድርጅት (HRW) እና ሌሎች የ ሲብል ተቋማት ፣ የብርቱካንን መፈታት በደስታ ተቀብለው ፣ ሌሎች የፖለቲካ እሥረኞችም እንዲፈቱ ጠይቀዋል።---

አበበ ፈለቀ፣

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ