ከሰዓታት ልዩነት ባሻገር ማለት ነዉ እዚህ ጀርመን ፍራንክፈርት፤ በብሪታኒያ ሎንዶን፤ በስዊድን ስቶክሆልም እና በመሳሰሉት ከተሞች ሰልፉ ይካሄዳል፤ አሁን በመካሄድ ላይ ያለም አለ።
ኢትዮጵያ!
በኢትዮጵያ ፍትህን ለማስፈንና በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዛሬዉ ዕለት በተለያዩ የአዉሮጳ አገራት ከተሞችና በዩናይትድ ስቴትስ በመካሄድ ላይ ነዉ።
ሩሲያዎች የሶሪያ መንግስትን፤ አሜሪካ እና ተከታዮችዋ የመንግሥት ተቃዋሚዎች እና ሸማቂዎችን ደግፈዉ የሶሪያን ሕዝብ ሲያጨርሱ ግን የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም፤ የተቀሩት የድርጅቱ አባል ሐገራትም ከዳር ቆመዉ ከማየት በስተቀር ያሉት፤ሊሉ የሚችሉት ነገርም በርግጥ አልነበረም።