ሬት፤ ከምሬቱ ሌላ ጥቅሙ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 19.03.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ሬት፤ ከምሬቱ ሌላ ጥቅሙ

ከእሬት ዘሮች በተለይ በእንግሊዝኛዉ አሎይ ቬራ በመባል የሚታወቀዉ ተክል ለተለያዩ የመዋቢያ ቅባቶችና ሳሙናዎች መሥሪያነት በመዋሉ በሰፊዉ ይታወቃል። በሌላ በኩል በምግብነቱ ደግሞ ለጤና በሚሰጠዉ ጥቅም ተዓምረኛዉ ተክል፤ ማለትም ዎንደር ፕላንት የሚል ቅፅል አትርፏል።

Audios and videos on the topic