ምስራቅ እየሩሳሌም የጋራ ዋና ከተማ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ምስራቅ እየሩሳሌም የጋራ ዋና ከተማ

የአዉሮጳ ኅብረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደዉ መደበኛ ስብሰባ የምስራቅ እየሩሳሌም ሁኔታ ያሳሰበዉ መሆኑን ገለፀ።

default

ምስራቅ እየሩሳሌም በከፊል

እስራኤል እየሩሳሌምን ለፍልስጤም ማጋራት እንዳለባትና በሰላሙ ድርድር አማካኝነትም ወደፊት ከተማዋ የሁለቱም ዋና ከተማ መሆን እንደሚገባ አስታዉቋል። ከብራስልስ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዘገባ አለዉ፤

ገበያዉ ንጉሴ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ