ሚንስትር ኒበልና የምንጣፉ ጣጣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.06.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ሚንስትር ኒበልና የምንጣፉ ጣጣ

አይነት እና ብዛቱ ይለያይ እንጂ በጀርመንም ሙስና አለ።

የጀርመኑ የልማት እና የዕድገት ሚኒስትር ዲርክ ኒብል ለስራ አፍጋኒስታን በነበሩበት ወቅት 1100 €ያወጣ አንድ ስጋጃ ወይንም ምንጣፍ ሸምተው ወደ ጀርመን ይመለሳሉ። ይሄው ምንጣፍ ግብር ሳይከፈልበት ወደ ጀርመን በመግባቱ፤ ሚኒስትሩ የመወያያ ርዕስ ሆነዋል። አቃቢ ህግ ክስ ለመመስረት ማስረጃ ሲያሰባስብ ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ አባሎች ደግሞ ሚኒስትሩ ስልጣን እንዲለቁ እየጠየቁ ነው። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ጉዳዩን ተከታትሏል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic